ተጠንቀቁ! አስገራሚው ሌባ!አደንዝዞን የጠየቀንን ሀሉ ሰጠነው(‎@gizemedia1974 )Ethiopia|Elias|1 July 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 279

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 2 месяца назад +52

    ከእንዲህ አይነቱ ድግምት እና መተት ማምለጥ የሚቻለው በጌታ እየሱስ ደም መሸፈን ነው እየሱስ ጌታ ነው ዲያቢሎስ ለዘለአለም ተሸንፉል እሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 месяца назад +31

    እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ። ቅድሚያ ፀሎት አድርገን እንውጣ ።የስራ ቦታችንን ፀበል እርጩ።ብሎም ሙዚቃ ፣እና አሉባልታ ከምትከፍቱ መዝሙረ ዳዊትን ጨምሮ ሌሎች ፀሎቶችን ክፈቱ።ሁልጊዜ እታዘባለሁ ጆሮን የሚነቅል ሙዚቃ ።በተለይ ነጋዴዎች ተጠንቀቁ።
    እግዚአብሔር በወጣው ይተካልሽ 👏ካሜራ ግዴታ መቀመጥ አለበት ሱቅ ውስጥ ሁሉም ልምድ ይውሰዱ

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p 2 месяца назад +90

    እኔም ተጠቂ ነኝ የህንፃ መሳሪያ ሱቄን እቃ ባስገባው በማግስቱ ሀይሩፍ ይዘው መተው ነው የሳይት ሰራተኞች ነን በብዛት ቆርቆሮ እንፈልጋለን ብለው ቆርቆሮዬንም ቀልቤንም ይዘውት የሄዱት ከዛ ጊዜ ጀምሮ ሱቄን ጠላሁ ጭራሽ ዘጋሁት የስራ ሞራሌን ሁሉ ነው የነጠቁኝ በተለይ ነጋዴዎች ኮፍያ እና እስከርቭ የሚያደርጉ ወንዶችን ተጠንቀቁ እንደምናስበው አይደለም ድንጋጤው አይደለም ነግዶ መግባት ወጥቶ መግባት ጭንቅ ሆኖብናል በስንቱ እንሳቀቅ? ታክሲ ውስጥ እንኳ አጠገባችን ያለውን ሰው እስክንወርድ ራሱ አናምነውም እግዚአብሔር ይከልለን እንጂ በየት በኩል እንደሚመጡባችሁ አታውቁትም።

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974  2 месяца назад +9

      ሰላም ውድ ቤተሰባችን የገጠሞትን ነገር ለተመልካቾቻችን ማጋራት ከፈለጉ እና ሌላው ሰው እንዲማርበት ከፈቀዱ እባክዎን በስልክ ቁጥር 0966 90 94 98 ላይ ይደውሉልን አልያ ደግሞ የስልክ አድራሻዎን ያኑሩልን! እናመሰግናለን!!

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 2 месяца назад +3

      አይዞሽ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ጥክር በይ

    • @Kelelayu-gp2jv
      @Kelelayu-gp2jv 2 месяца назад +1

      የደረሠበትነው ጉዳቱን የሚያቀው አኔም ከባክ አውጥቸ ሠጥቻለው

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 2 месяца назад +1

      በትክክል 😢😢

    • @fatumasultan2515
      @fatumasultan2515 2 месяца назад +1

      May Allah protect all of us

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 2 месяца назад +23

    ይህ ስው ከተያዘ የመጨረሻ እርምጄ መወሰድ አለበት የማያዳግም ሁለተኛ አይለምደኝም እንዲሉ ትምህርት የሚስጥ ጠንከር ያለ እርምጃ ፍ/ቤት እንዲስጥ በሶሻል ሚዲያ ድምፅ ምስማት አለበት ይህ በዚህ ከቀጠለ አለቀልን

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Месяц назад

      በጣም ከባድ ነው በቶሎ ካልተያዘ

  • @SebleEyo
    @SebleEyo 2 месяца назад +25

    የኔ እናት ሌባ በጣም እያጠቃሽ ነው። እባክሽ ፀልዪ። ቀንሽን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ቀድሰሽ ውጪ።ከምንም በላይ ደግሞ ጌታ ኢየሱስን የሂወትሽ ጌታ አርጊው። የስጋንም የመንፈሱንም ሌባ ካንቺ ያርቅልሻል።

  • @Usermh22
    @Usermh22 2 месяца назад +24

    ፀበል መርጨት ፀሎት አድርጎ ሠዉጣት ፀበል መቀባባት

  • @Ethiogoldentunes
    @Ethiogoldentunes 2 месяца назад +19

    ዉሎ ሳያድር ፈጣሪ ተይዞዋል የሚል ዜና ያሰማን አሜን

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 месяца назад +19

    አቤት የግፍ ግፍ ፈጣሪ ያጋልጣቸው ሌላ ምን ይባላል።

  • @SamiSam-y2p
    @SamiSam-y2p 2 месяца назад +4

    የኔ እህት ሌባና የተለያዩ መጥፎ ነገሮች እያጋጠመሽ ነው አይዞሽ ከሰራሺው ከምታገኚው ትርፍ አስሩን አስራትሽን አውጪ የ እግዚሐብሄርን ለእግዚሐብሄር። ያኔ ለውጡን ታይዋለሽ

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 2 месяца назад +33

    እንኳን እናንተ ተረፋችሁ እስቲ የሀገራችን ፖሊሶች ይህን ሌባ አንገቱን አንቃችሁ ያዙና ለፍርድ አቅርቡት

    • @gifubbcv-vp9js
      @gifubbcv-vp9js 2 месяца назад +3

      ወይ ፖሊስ ሰው እየተገደ እያየ ዝም የሚል ፐሊስ ከሌባ ጋር?ብቻ ባለስልጣን አይሙት አይዘረፍ ሌላውን ተውት

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 2 месяца назад

      @@gifubbcv-vp9js
      ኧረ ሁሉንም ፓለቲካ አናድርገው: ባይሆን ሌባው ፖሊስ ውስጥም ተሰግስጏል እንበል:

    • @gifubbcv-vp9js
      @gifubbcv-vp9js 2 месяца назад

      @@Joel-t9r እድሜ ለባለሳይክሉ ለአድስ አበባው ንጉስ ለአብቹ ጉድ አድርጋ አባላችንኮ ተከፋፈልን አማራ ሆነህ ወደኦሮሞው ኦሮሞ ሆነህ ወደአማራው ፈስ ብፈሳበት ሞርተር ተኮሰበት ገደለው ብለው መጨራረስ ከዚያስ ደሀ ትሞታለች ሀብታም ይስቃል ዩቱበሮች ከፍ ያለ ንግድ ይነግዳሉ አለቀ እረ ቆይ ፈስ ነው የሚል የለም በለው በለው ብቻ

    • @yiheyes9757
      @yiheyes9757 2 месяца назад

      የኢትዮጵያ ፖሊስ እንኮን ተወወ የሆነ ቦታ ከተያዘ ግን ሕዝብ እርምጃ ይወሰድበት

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 2 месяца назад +34

    ሱቅ ያለችሁ ስዎች ካሜራ መግጠም አለባችሁ

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 2 месяца назад +15

    ሳትፀልዩ ከቤታችሁ አትውጡ በድግምት መንፈስ ነው ሰው እያደነዘዙ እሚዘርፉት ከዚህ በፊት አንዱ የ666 ተከታይ ነው ሲናገር ምንም ሳንታገል የፈለግነውን ይዘን እንወስዳለን ሲል ነበር ህዝቤ ፀልዩ

  • @JKGedlu
    @JKGedlu 2 месяца назад +13

    ዮሐ፥ ም 16 ቁ 31
    "በጌታ በኢየሱስ እመን አንተና ቤተሰቦችህ ትድናላችሁ"
    መንገድና እውነት ሕይወትም እኔ ነኝ፣ በእኔ በቀር ወደአብ የሚመጣ የለም ያለውን አምላክ ትተን ፍጡራንን ስለምናመልክ ሰይጣን ይጫወትብናል።

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 2 месяца назад +16

    ሱቅ ከሆነ ከጎረቤት ጋር በመተባበር ማንም ከስተመር ሲገባ መጠራጠር እና በአይነቁራኛ መጠራጠር መጠበቅ።

  • @senigi530
    @senigi530 2 месяца назад +19

    ድንገት ነው መተው የሚጨብጡት የሚነኩት የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቀን እንጂ

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    እህቴ ከስደት ስትመለስ እሳም ሊቀበላት የመጣዉም እደደህናሰው ሰላምብለዉ አፈዘዛቸዉ የትራስቦራት እንኳን አልቀረላቸዉም በሰውቤትጠቃጥላየሰራቸዉንአላህያቃጥላቸዉ ሌቦቸን

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 месяца назад +11

    በዚ በሰለጠና ዘመን በምትሰራበት ቦታ ካሜራ መትከል ይገባል በውስጥ ከደጅ እና በጅዳ ነው የምኖረው በየተኛ ንግድ ቦታ ካሜራ ክሌለው ንግድ ፍቃድ አይሰጠውም የውጩ የመኪና ታርጋ ያነሳል🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 месяца назад +3

    ፀሎት ሳታደርጉ አትውጡ ፀልዩ ዳቢሎሰን አቃጥሉ በፀሎት እግዚአብሔር ያሰመልጣቹአል ጌታ ይርዳሽ በወጣ ይተካልሽ ላብሸን

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 месяца назад +4

    አንዳንዴ ችግር ሲመጣ ተደራርቦ ነው ያሳዝናል አይዞሽ ለበጎ ነው እንኳን በዚሀ አለፈ ሰው ሰው ከተረፈ ሁሉም ነገር ይቀየራል አይዞሽ ፀልይ

  • @Kelelayu-gp2jv
    @Kelelayu-gp2jv 2 месяца назад +3

    ከባድነው እኔም ከባክ አውጥቸ ሠጥቻለው ከህግ ምንም የገኘሁት ነገረ የለም ግን አግዚሀቤሂር መልሥ ይሥጠን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 месяца назад +33

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እና ስልጣን ድግምት በጠቅላላ የጥንቆላ አፍስ አደንግዝ የደብተራ መንፈስ ከምድራችን ላይ ይጠረግ እና ወደመጣበት ይመለስ ወደ ሲዖል ህዝባችንን ልቀቅ ( እናንተ ሌቦች እና አጭበርባሪዎች በሃገራችን ላይ የተሰገሰጋችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ካልተመለሳችሁ ትሞታላችሁ )

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 2 месяца назад +1

      ከሞት ለማንም አይቀርም ከመሞቱ በፊትግን በቁሙ ሰውነቱ ላይ ቁስልሆኖበት ገላው ይበጣጠስ

    • @Abuneharadengil
      @Abuneharadengil 2 месяца назад +2

      እሔ ያንቺ የጨለማው ኢየሱስ እኮ ነው እያዘረፋቸው ያለው አይገባቹም እንዴ?
      መናፍቅ ድራሻቹ ይጥፋ

    • @16Titi
      @16Titi 2 месяца назад

      እደዚ በየቀኑ ይውጣ ይጠረግ ይወጋ እያላቹ የምታስወጡት ሰይጣን ግን ወዴት ነው የሚሄደው እደናተ ሰይጣንን አወጣጥ እኮ ኢትዬፒያውስጥ አንድም ሰይጣይ አይኖርም ነበር

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 месяца назад

      @@Abuneharadengilግን መናፍቅ አትመስለኝም እኮ ለመሳደብ ባትቸኩሉ ወገኖቼ

    • @kebedeworke1837
      @kebedeworke1837 2 месяца назад +3

      ​@@Abuneharadengilየጨለማ ኢየሱስ የሚባል የለም፣ አንድ ኢየሱስ ብቻ ነው ያለ። እርሱም ከድንግል ማርያም የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው የአለም መድሀኒት ክርስቶስ ነው። ንስሐ የሌለው ሀጢያት ሠራህ።

  • @bezagetnigatu1173
    @bezagetnigatu1173 2 месяца назад +1

    ኢየሱስ ያድናል !!! በኢየሱስ ስም ብትይ ድግምት ሊሰራ ከይችልሞ በእስራኤል ላይ ሟርት በያቆብም ላይ ድግምት አይሰራም

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 2 месяца назад +5

    ወገኖቼ እባካችሁ ሟርተኛ ደጋሚ አሥማተኛ ወዘተ ያሉትን የሚያባርር ከሥሞች ሁሉ በለይ የሆነዉን ሥም
    እየሱስ ክርሥቶሥን እንደግል
    አዳኝ አርጋችሁ ተቀበሉ ከዛ በሇላ ሠይጣንና አጭበርባሪ
    የሚሠራዉ ሟርት አይሠራም
    እባካችሁ ከትችት ይልቅ አምላካችንን ያዙ ከዚያ ሠይጣንም. ሆነ ሌባ ይገለበጣል ሥራቸዉ ይፈርሣል

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg 2 месяца назад +12

    ስራ ተጀመሩ አይቀር ካሜራ ግዴታ ነው

  • @ConfusedBackpacker-nz4si
    @ConfusedBackpacker-nz4si 2 месяца назад +4

    እኛንም ፈጣሪ ነው ያተረፈን ደሞ ልብሱንም አልቀየረም መኪና ውጪ አቁሞ ነው የገባው ወደ አዲሱ ገበያ አካባቢ ነበርን

  • @tsegenetamoma7157
    @tsegenetamoma7157 Месяц назад

    Thank you for sharing

  • @satenawsatenawhailu3716
    @satenawsatenawhailu3716 2 месяца назад +5

    ፆም ፀሎት ስግደት ቢኖርሽ አይሰራም የመቃብር አፈር ላይ አስደግመዉ ነው ኪሳቸዉ ዉስጥ ይዘዉ እሚዞሩት

  • @kedist1978
    @kedist1978 2 месяца назад +5

    እህቴ ይሄ ባንቺ መተ ት ተደርጎብሻል ተጠመቂ ፀሎት አርጊ ክፉ መንፈስ ነው የሚፈታተንሽ። ተደጋግሞ መጣብሽ

  • @tadelemersha1741
    @tadelemersha1741 2 месяца назад +3

    እውነት ነው ሌባ ነው 4 እየሆኑ ነው መጀመሪያ ሁለቱ ይገባሉ ተከትለው ሁለቱ ገብተው የማይተዋወቁ መስለው ነው የሚመጡት እኔ ፈጣሪ ጠብቆኛል ሰራተኞዬን አፍዘው ሞባይል ሠርቀው ነው የወጡት በየቦታው ይዞራሉ ተጠንቁ

  • @JKGedlu
    @JKGedlu 2 месяца назад +6

    መፍትሄው 1እና1 ነው።
    ይኸውም፦
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝ አድርጎ ተቀብሎ በቅድስና መመላለስ፤
    አልያም በእሾህ እንደተከበበ ቁልቋል ሲያለቅሱ መኖር ነው።

  • @ef6079
    @ef6079 2 месяца назад +1

    እንዲ አይነት ቦታላይ ካሜራ ወሳኝ ነው ይሄንን ሰውዬ አደባባይ መስቀል ነው ሰይጣን አምላኪ ናቸው ተባብራችው ስሩ ሰውሁሉ ዘራፊ ሆንዋል😢😢😢

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 месяца назад +3

    አረ አገራችን እንዲ ትሁን ሰዉ ሳይሰራ የሰዉ ላብ መጠቀም ያሳዝናል ማንኛዉም ሰዉ ካሜራ ማድረግ አለበት

  • @BurtukanDereja
    @BurtukanDereja 2 месяца назад +4

    አረ ወይኔ እኔም እራሱ ሰውየው ነው ከጣፎ አደባባይ ይዞኝ ሄዶ ሴሚሲ ጣለኝ አረ በማሪያም እኔንም ወሪቄን ሰልኬን እና 7000 ብሪ ከባንክ አሰወጥቶኝ ወሰደብኝ ከምንም በላይ እሰከ ዛሬ ድረስ የጋብቻ ቀለበቴ ያቃጥለኛል በመጅመሪያ በደንብ አይቼዋለው ወገቤን መቶኝ ነው ያደነዘዘኝ ብሪ አውጪ ሲላኝ የለኝን አወጣውለት በሱ ምክናት ወደ ሰደት ተሰደድኩ ፈትህ ይሰጣን ኤኔ እሰከአሁን በህልሜ ይመጣል ምን ላሪግ

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974  Месяц назад

      ሠላም እንዴት አለሽ?
      እባክሽን ፈቃድሽ ከሆነ ታሪክሽን አጋሪን!
      09 66 90 94 98 ላይ አደረሰሻሽን ተይልን!

    • @BurtukanDereja
      @BurtukanDereja Месяц назад

      @@gizemedia1974 እሺ ግን እኔ አሁን ኢቲ አይደለሁም በምን መልኩ ለግኛቹ ?

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад +16

    እግዚኦ ወደሐገርም መግባት ፈራን ወይ ጉድ እግዚኦ አረ ነጋዴዎች መላ በሉ አረ የምን መአትነው

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 2 месяца назад +3

      😭

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 2 месяца назад

      ሃንዬ ለምድራችን ፀሎት ያስፈልጋል እንኳን ያወጣኸን ሰላም ለምድራችን ይሁን !

    • @Xushdidj
      @Xushdidj 2 месяца назад

      2:38 😊😅😂

  • @yordi4366
    @yordi4366 2 месяца назад +2

    ሲጀመር ያልተዘረፍ ማን አለ እኛ ተጠቅቀን የምናመልጠው አደለም

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 Месяц назад

    እንኳን ፈጣሪ አተረፋችሁ ፀለት አድርጉ

  • @genetmengistu2046
    @genetmengistu2046 Месяц назад

    አስማትንና መተትን የሚያፈርሰው የእየሱስ ስምና ደም ብቻ ነው ኑ ወደ እየሱስ እንዲህ ዓይነቱ ስራ የሰይጣን ስራ ስለሆነ ይፈርሳል የእየሱስን ስም ጠርቶ የሚቃወም ይጠበቃል ...

  • @HulubanchiFisha
    @HulubanchiFisha Месяц назад

    እኔም የሆነ ጊዜ አጋጥሞኛል ተለቅ ያለ ሰውዬ ነው ሁልግዜ ለራሴ ጥያቄ ይሆንብኛል የኔ ደሞ ፀጉር ቤት አይደለም መንገድ ላይ እየሄድኩ ነው አሁን ድረስ ሳስታውሰው ህልም ነው የሚሆንብኝ አንዳንዴ ትልልቅ ሰዎች ጭራሽ ከነሱ የማይጠበቅ ነገር ነው የሚያረጉት እግዛብሔር ያጋልጣቸዎ

  • @tesfayehiwethiwet8838
    @tesfayehiwethiwet8838 2 месяца назад +6

    ጸሎት ማዕረግ ነው ከቤት ስትወጡ ቅባ ቅዱስ እጃቹን ተቀባብታቹ ውጡ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 2 месяца назад

      ቅባ ቅድሥ የሚሠሩት አይደል አፍዠ
      ዘዝ አደግዝ የሚሠሩት፣

    • @genitube1438
      @genitube1438 2 месяца назад

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    እየባሰበትነው የስርቆትዘዴ ሀግስለማይቀጣቸወነው ያሻሻሉት አገራቸንለሰውደምምዋገየለዉም እንኳን ለገዘብሌባ

  • @MiserakeGetachew
    @MiserakeGetachew 2 месяца назад +3

    አይዞሽ የኔ እናት የሰፈሬ ልጅ

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim 2 месяца назад +4

    እረ በአሜሪካ ነው እም ብር ካሜራ የለለበት ቦታ ንግድ ፍቃድ የለም

  • @NourAlb-j4e
    @NourAlb-j4e 2 месяца назад +1

    😢የኔን ታሪክ ይመስላል አይ የሌባዎች ህይወትን ፈጣሪ አይማረው ያረብ

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 2 месяца назад +3

    Allaah yagaletew, aiblaw amiiiiiiiiin in sha,Allaah🤲🤲🤲 Ke,Allaah gar holom beye haimanot kebet seteweto, doa adrgo(selot) bemeketel lomyna chew yzachew weto.

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 2 месяца назад +5

    የምታሳዝን እናት😢
    ሌባው እንደው አይበላህ

  • @Meseret-g2g
    @Meseret-g2g 2 месяца назад +1

    በጣም ይገርማል በደንብ ነው የሚያፈዙት የሚጠቀሙት ነገር ይኖራል ግን ፖሊስ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት ያሰጋል በዚህ ከቀጠለ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 2 месяца назад +3

    ፖሊስ መረጃ ቢፈልግም ሌባ ላይ የተሻለ እይታ ቢኖረው ጥሩ ነው። ምክንያቱም አንድ የተሰረቀ ሰው የሰረቀውን ሰው አሱ ነው ወይም እሷ ነች የሚለው ተሰርቆ ስለሆነ እንጂ የማያውቀውን ወይንም በምንም ተገናኝተው የማያውቁትን ሰው ሌባ ነው ለማለት አይደፍሩምና ነው።

  • @mbet1840
    @mbet1840 2 месяца назад +1

    ሁሉንም ሰው ፈጣሪ አንደዚ ካለ ነገር ይጠብቀን❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 месяца назад

    በስምኣብ እዝጊኦኦኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ እዝጊኦኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ እዝጊኦኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ጌታየ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @freshimelis2496
    @freshimelis2496 2 месяца назад

    የኔ እህት ይሄ እንኮን በዚህ አለፈልሽ....ኢየሱስ ሲናገር "ከኔ ጋር የማይሰበስብ ይበትናል" ይላል ነገርሽን ከየሱስ ጋር ሰብስቢ!!!

  • @hiruthiteye
    @hiruthiteye 2 месяца назад +3

    Egeziabeher yetebk becha new ayagalt Ene polis behon teketatye andsew endiyaz aderge enesun becha sayhon yemidegmuten Hulu endiyawetu arege mahebersbun ketekat endigelgel areg nber .😢😢

  • @tsegenetamoma7157
    @tsegenetamoma7157 Месяц назад

    She alright that is very important

  • @alemgulma9199
    @alemgulma9199 2 месяца назад +1

    Egzio medhanyalem yifredbet aybareklet

  • @yeabfikadu9967
    @yeabfikadu9967 2 месяца назад +4

    ውይ ጉድ 😮

  • @SenaitAbdu
    @SenaitAbdu 2 месяца назад +1

    አይዞሽ የኔ እህት ገንዘቡን ሰርተሽ ታገኚዋለሽ እንኳን አንቺ ተረፍሽ አላህ ይድረስልሽ

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 2 месяца назад +1

    ይኼ ነገር በዛ። አሁን ለማን ነው አቤት የሚባለው፡ ለፖሊስ ነው ወይስ ለቄስ
    ዋናው ነገር ጤናሽ ነዉ እህቴ፡ ገንዘብ ይተካል።
    ሂዉማን ሄየር ራሱ የሕንዶች ክፉ መንፈስ ያለበት ነዉ።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 месяца назад +1

    በክርስቶስ ኢየሱስን የህይወት መሪ ባደረጉ የድግምት ስራ አይሰራባቸውም

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml Месяц назад

    የምር እንደዚህ አድርገውኝ ታክሲ ውስጥ ከባድ ነበር አሁን ላይ ሀገሬ መግባት ያስፈራኛል የሰው ሀገር ሰላም ተሰምቶኝ እኖራለው ሳልሳቀቅ ግን እስከመቼ ከባድ ነው😢

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 месяца назад

    ሰላም ላንቺ እህታችን እንደዚህ ነገር አጋጥሞኝ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቀን ጠብቀን ማናቸው ስለማንችል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን እነሱ ደግሞ የሚበሉ መርዝ ያድርግላቸው እግዚአብሔር አምላክ ብያለሁ እኔ በጣም ከባድ ነው

  • @Tsionzemedhun
    @Tsionzemedhun 2 месяца назад +1

    Egziabher yitebken selam eliyas

  • @yeworkwuhaayalew3836
    @yeworkwuhaayalew3836 2 месяца назад

    ወይ ጉድ ሲጮህ ጨምርለት ማለት ይሄ ነው ያለፋችሁበትን የምትወስዱ የስራችሁን ሳይቆይ ይክፈላችሁ ውይይይይይይ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 2 месяца назад +6

    ፀልዩ

  • @SintayehuFerede-my2jd
    @SintayehuFerede-my2jd 2 месяца назад +5

    አቤት የወዶች በደል ስቱን እንቁጠረዉ ነገደግሞ ሌላ ታሪክ እሰማለን

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 2 месяца назад +6

    እነ መምህር ግርማ በሚያገለግሉበት ጊዜ ሰዎች ከአእምሮአቸው ውጪ ሆነው ሰይጣኑን እንደሚያናዝዙት ሁሉ እንዲሁ አጋንንትን በእምነት ባልፀኑ ሰዎችላይ በማሰገባት እንዲፈዙ በማድረግ የሚዘርፉ ደብተራዎች ይኖራሉ መፍትሄው ጌታኢየሱስን የግል አዳኝ አድርጎ በመቀበል ከእርሱ ጋር መኖር ብቻነው ያመነ መርዝ እንኩዋን አይጎዳውም ማር16:16

    • @FootBall-vv1jb
      @FootBall-vv1jb 2 месяца назад

      Yemn yegel adahn nw acheberbary

    • @AmenGamers91
      @AmenGamers91 2 месяца назад

      What

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 2 месяца назад

      @@FootBall-vv1jb ሰምተሃል!!!

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 2 месяца назад

      @@AmenGamers91 ሰምተሃል!!"

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 2 месяца назад

      ማለት የግል አዳኝ 10ቦታ ረገጥክ የናይጄሪያ አፍዝዝ ደንዝዝ ነው

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 2 месяца назад +12

    ፈራን መኖር ፈራን

  • @MebratieLema
    @MebratieLema 2 месяца назад

    የአፊዝ አደንግዝ መንፈስ በእየሱስም የተመታ ይሁን::

  • @AmlwerkAddis
    @AmlwerkAddis 2 месяца назад

    ሰላም እህቴ የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ ይህን ሰዉዬ ሰሚት አካባቢ የኔ ከስተመሮች ሰብስቦ ስልካቼዉን ሰርቋል የቢሮ ጸሀፊዬን ገንዘብ ወስዶብናል እናሲዬሚሲ ፓሊስ ጣቢያ እኛም አስመዝግበናል

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 2 месяца назад

    ማኳኳል ማስዋብ ማስጌጥ ዊግ መቀጠል አልባሶ ሹሩባ መስራት ጥፍር መለጠፍ እግዚአብሔር ከሰጠን ላይ ባእድ ነገር መጨመር ማለት እግዚአብሔር የሰራሀው ትክክል ስላልሆነ እና የጎደለ ነገር አለውና እኔ ላስተካክለው ማለት ስለሆነ ይሄ ደግሞ በፈጣሬ ስራ መግባት ትልቅ ሀጢያት ነው

  • @tsegenetamoma7157
    @tsegenetamoma7157 Месяц назад

    Wow make sad we said Ethiopian is blessing country but now is changing everything no good

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 2 месяца назад

    ምን ኣይነት ባንክ ነዉ ኮድና ካርድ ኣንድ ላይ የሚሰጥ?

  • @etesegenetworku4429
    @etesegenetworku4429 2 месяца назад +3

    Zewetir Mezmure dawit metseley melkam new ehte! Cheru Medhanealem amlakachin sile kidusan blo yisemanal

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 2 месяца назад +3

    የአላህ ሚስኪን

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 месяца назад

    እረ ሁላችንም ተጎተና ማን ያልተወሰደበት አለ ስልክማ በየ ቤቱ ያልተወሰደበት አለ ግን

  • @wondfrawahmed7716
    @wondfrawahmed7716 2 месяца назад +1

    Only religion can help meaning fallow what memher germa lesson how to protect and difaned your self from evil forces because this is spirit

  • @sarapaulo6993
    @sarapaulo6993 2 месяца назад +2

    አእኔ ፀጉሬን የሚሰራበትን የፀጉር ቤተ ባለቤት እንደዚ አድርገው ቪትስ መኪና ይዘው መተው አፍዘው ዘርፈዋት ሄደዋል

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 2 месяца назад +1

    ኢሄ ነገር በአዲሣባ በጣም ተሥፋፍቶዋል አሏህ ያጥፋቸው ያሣዝናል እንዴት መኖር ይቻላል ታዳ 🤔💔😒😒

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 2 месяца назад +3

    አብሺርአላህየቀደርውነውየሆነው

  • @hermelatewodroseenu
    @hermelatewodroseenu Месяц назад

    ኮተቤ ሀና ማርያም አካባቢ እህቴንም ቦርሣዋን ሲነጥቆት እየጎተቷት ረዥም መንገድ ጎትተዎት በድንጋይ መተዎት ትቦውስጥ ገባ ህዝብ የሚበዛበት ቦታ ነው ነገ በኔ ይደርሣል በማለት ብንተባበር ጥሩ ነው

  • @abentekelly9387
    @abentekelly9387 2 месяца назад +2

    አኔ የምኖረው ከአገር ውጭ ነው የተወሰነም አገር ኖርያለሁ ግን እንደዚህ በማደንዘዝ ተዘረፍን ወይም ይዘረፉል የሚል ዜና ሰምቼ አላውቅም ግን በተለያየ መልኩ ሌብነት አለ ነገሩ በጣም ሰለሚገርመኝ ነው

    • @kedist1978
      @kedist1978 2 месяца назад

      የእነሱም ሌባ ደብተራ ቢያገኝ ያደርጉት ነበር

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 месяца назад

    ይሄ ነገር አዲሳባ በጣም ተስፋፍቷል በጣም ብዙ ሰዉ ነዉ የተበሉት እያደነዘዙ በተለይ የአረብ አገር ሴቶችማ እኔ ራሱ የማቀዉ በለዉ በየታክሲዉ ወይም ስልክ አስደዉሉኝ ሀተ ክፍል አገር ድረስ ይከታተላሉ እኛም ደርሶብናል ጉደኞች

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 месяца назад +4

    Ay hagere Ethiopia 😢😢😢😢

  • @melay222
    @melay222 2 месяца назад +2

    እረ እህቴም ከውጭ መታ እደዛ አድርገዋታል ስንት ንብረት ነው የዘረፏት።

  • @tahir2733
    @tahir2733 2 месяца назад

    Allah kazı ayinat fitina yitabken

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 2 месяца назад +9

    ምናለ ሰርተው ቢበሉ

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB Месяц назад

    መዝሙረ ዳዊት ምዕ 22 ጠዋት አንብባችሁ ውጡ

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 2 месяца назад

    ካሜራው ሲሰርቅ ለማየት ጠቀመን እንጂ ሌባውን ለመያዝ አልጠቀመንም ላልሻው ,ኢትዮጵያ ውሰጥ ብዙ ቦታ ካሜራ አለ ግን ኦፕሬተር የለውም ተመልሶ ለማየት ካሜራ አይጠቅምም CCTV operator security በጣም ያሰፈልጋል ወንጀለኛ ለመያዝ በ security የሰለጠነ

  • @gemechisbekele2231
    @gemechisbekele2231 2 месяца назад

    Merkato megareja negadewoch yihenin medhanit yitekemalu, "family yemegareja ina sofa cherk" , tetenkeku.

  • @oreoqueen6025
    @oreoqueen6025 2 месяца назад +2

    Before you go to work bind the devil with the only name of Jesus christ that way he can't do nothing

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 2 месяца назад

    ከየት እንደሆነ መቼም አይጠፋንም ምንጩ ማለቴ ለምን በምድሪቷሏይ ያለውን የጥንቆላ ቤቶችን ለማዘጋት ለምን ለመቋወሞ አትወጡም:: ህጋዊ ሆነው ነው በምድሪ የተነሰሯፉትን መንቀል ዮሻላል መፍትሄው እሱ ነው ከጌታ ጋር::

  • @Tatekefelegn
    @Tatekefelegn 2 месяца назад

    weynuwa Igziabher yelabishin waga yikeflishal atiterateri andiken yigaletal.

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 2 месяца назад +2

    የሚሰርው አይያዝም ምክንያቱም መንፈሱን ይዞ ነው የሚዞረው

    • @kedist1978
      @kedist1978 2 месяца назад

      ትክክል

    • @kedist1978
      @kedist1978 2 месяца назад

      ሰው ይሄ ነው ሲባል አያምንም። ልጅቷም አላምንም እያለች ነው እኮ

  • @BelayGebresilasiege
    @BelayGebresilasiege 2 месяца назад

    እህቴ ይህ የመናፍስት አሰራር ስለሆነ ፀበል ብትሄጂ መልካም ነው

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 2 месяца назад +1

    ሚስክን የኔ ውድ አይ ሌቦች አላህ ይላችሁ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад +1

    ዉድ የሀገሬ ልጆች አለህ ካክፉ ይጠብቃቹሁ ከስደት መልስ የደስተ ህዎት ይዎፊቃቹሁ ደሚሩኝ እስት

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 2 месяца назад +6

    የክፍለሀገር ሌቦች አዲስአበባን በመተት እየዘረፉ አራቆቷት የሰራዊት ጌታ ይጠብቀን እንጂ ሁላችንም ቤት መግባቱ አይቀርም ከእግዚአብሔር ጋር መጠንቀቅ ነው ሁል ጊዜ በልባችሁ በስላሴ ስም ታሰር በሉ ስልጣን አይኖረውም

  • @almazhailu8748
    @almazhailu8748 2 месяца назад

    ኣይይይ ምን ኣነት ዘመን ደረስን! 🙈💔💔😭

  • @salem4086
    @salem4086 2 месяца назад

    ሀገራችን ላይ ምን እንእየሆነ ነዉ. መንግስት ለምን እርምጃ አይወስድም

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil 2 месяца назад +6

    ያለ ፀሎት ዬለ ስግደት ያለ ፀበል ያለቅዳሴና ያለ ቅዱስ ቁርባን መከላከል በምንም ተአምር አይቻልም አስተውሉ ጥዋት ተነስቶ ውጦ እሩጫ ትርጉም የለውም ግዜ ለእግዚአብሔር ስጡ አለበለዚያ እንደዚሕ
    መደንዘዝ አለ

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 2 месяца назад

    ምንድን ነው የሚቀቡት ነገር ግን ቢታወቅ።በጣም ያሳዝናል ግን

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 2 месяца назад +5

    አያድርስ ነዉ